admin@ethioafricraising.com

admin@ethioafricraising.com

የጥምረት ለሴቶች ድምፅ 10 ሴቶችን የተመለከቱ አጀንዳዎች ለሃገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ አስረከበ

ሰኔ 27 ቀን 2017(መናኸሪያ ሬዲዮ) ጥምረቱ በ10 ክልሎች እና በሁለት ከተማ አስተዳደሮች ከ6 ሺህ 122 በላይ የሴት የማኅበረሰብ ተወካዮችን በመድረስ ከ3 ሺህ 500 በላይ አጀንዳዎችን ሰብስቧል። ከ10 አጀንዳዎች መካከልም በሴቶች እና ሕፃናት ላይ የሚፈጸሙ ጸታዊ ጥቃቶች እና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች…